
Guru Ferda
ጉሩ ፈርዳ 634 km ከ አዲስ አበባ.ጌታ ይረዳናል ፀልዩልን። ወንጌሉን በጌታ ፀጋ ማዳረሳችንን እንቀጠላን!! Guru Ferda 634 km From Addis Ababa. The Lord will help us. Pray for us. We […]

ጉሩ ፈርዳ 634 km ከ አዲስ አበባ.ጌታ ይረዳናል ፀልዩልን። ወንጌሉን በጌታ ፀጋ ማዳረሳችንን እንቀጠላን!! Guru Ferda 634 km From Addis Ababa. The Lord will help us. Pray for us. We […]

ጌታ መልካም ነው።ጥሩ የትምህርት ጊዜ ሰጠን።ወንጌልን መስበክ ስራችን አርገን እንይዛለን።The Lord is good. He has given us a good education. Our mission is to preach the gospel.

በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ስም እያጠመቃቹህ ደቀመዛሙርቴ አድርጓቸው እንደሚል መፅሐፍ ቅዱስ፤በገጫ ወንዝ ላይ 46 ሰው አስጠምቀን እንዲሁም ወንጌሉንም አውጀናል።ጌታ ስሙ ይክበር!Make them my disciples by baptizing you in […]

ወንጌል በምንሰራበት መንደሮች እንዲህ የተለያዩ እባቦች ማየት ያስገርማል።ኢየሱስ ጌታ ነው በሁሉ ነገር ላይ።It is amazing to see such a variety of snakes in our evangelistic villages. Jesus is Lord over […]

According to the Bible, baptize 46 people in the Gecha River and proclaim the gospel. Glory to the Lord! 560 Km From Addis Ababa.

The Lord gave us the opportunity to spread the gospel in the rural village of Bonga 565 Km From Addis Ababa. Pray for Us! 2022